Article text
፩/ መዝጋቢው መሥሪያ ቤት ነጋዳው የንግድ
ሥራውን ማቆሙን ወይም የተመዘገበውን ንግድ
ለማካሄድ ችልታ የለውም ተብል የተወሰነበት
መሆኑን ባወቀ ጊዜ ወይም በልላ ሕግ ለምዝገባ
መሰረዝ በቂ ምክንያት ናቸው ተብለው
የተደነገጉት የተሟለ እንደሆነ በራሱ ተነሳሽነት
ምዝገባውን መሰረዝ አለበት።
፪/ የንግድ ማህበር እንዱፇርስ ተወስኖበት የማጣራት
ሥራ ሳይገባደድ ለአስተዲደራዊ ቅጣት ምዝገባው
፷፩
62 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በጊዜያዊነት እንደሚሰረዝ የሚደነግግ ማናቸውም
ሕግ አይጸናም።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት
የተሰጠውን ውሳኔ ራሱ ነጋዳው እና ላልች ጉዲዩ
የሚመለከታቸው አካላት እንዱያውቁት መደረግ
አለበት።