Article text
፩/ የአክሲዮን ማህበር ተቆጣጣሪ ቦርድ እንዱኖረው
በመመስረቻ ጽሁፍ ሉወሰን ይችላል።
፪/ ተቆጣጣሪ ቦርደ በጠቅላላ ጉባዔ የሚሾሙ
ቁጥራቸው ከሦስት ያላነሱ ከአምስት ያልበለጡ
አባላት ይኖሩታል።
፫/ ጠቅላላ ጉባዔው የተቆጣጣሪ ቦርድ አባላትን
በማንኛውም ጊዜ ሉሽራቸው ይችላል፤ ከተቆጣጣሪ
ቦርድ አባልነት የተሻረ ሰው የተሻረው ካለበቂ
፪፻፴፫
234 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ምክንያት ቢሆንም እንኳን ወደ ሥራው የመመለስ
መብት የለውም።
፬/ የተቆጣጣሪ ቦርድ አባል ሆነው መመረጥ የሚችለት
ባለአክሲዮኖች ብቻ ናቸው።
፭/ የተቆጣጣሪ ቦርደ ተጠሪነት ለባለአክሲዮኖች ጠቅላላ
ጉባዔ ይሆናል።
፮/ የተቆጣጣሪ ቦርድ አባላት የማህበሩ የዲይሬክተሮች
ቦርድ አባል መሆን ወይም አመራር ውስጥ
መሳተፍ አይችለም።
፯/ ተቆጣጣሪ ቦርደ ከአባላቱ መካከል ሰብሳቢ
ይመርጣል፤ ሰብሳቢው በማይኖርበት ጊዜ ከአባላት
መካከል ጊዜያዊ ሰብሳቢ ይወክላል፤ ሰብሳቢው
ጊዜያዊ ሰብሳቢ ለመወከል የማይችልበት ሁኔታ
ሲኖር አባላት ከመካከላቸው ጊዜያዊ ሰብሳቢ
ይመርጣለ፤ ቦርደ ሰብሳቢውን በማንኛውም ጊዜ
ሉያነሳ ይችላል።
፰/ የተቆጣጣሪ ቦርደ የስብሰባ ጊዜ በመመስረቻ ጽሁፈ
ይወሰናል።
፪፻፴፬
235 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፱/ ተቆጣጣሪ ቦርደ የራሱን ቃለ ጉባዔዎችና ላልች
አስፇላጊ ሰነድችን አደራጅቶ ይይዛል።
፲/ ለተቆጣጣሪ ቦርድ አባላት የሚከፇለው የሥራ ዋጋና
የአበል መጠን በጠቅላላ ጉባዔ ይወሰናል።