Article text
፩/ የንግድ መደብር የሽያጭ ዋጋ ሙለ በሙለ
ወይም በከፉል ያልተከፇለው የንግድ መደብር
ሻጭ ላልተከፇለው ዋጋ በንግድ መደብሩ ላይ
ከሕግ የመነጨ የዋስትና መያዣ መብት አለው።
፪/ የንግድ መደብር ሽያጩ በጽሁፍ ካልሆነና ከሕግ
የመነጨው የዋስትና መያዣ መብትም አግባብ
፹፱
90 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ባለው ሕግ መሰረት ካልተመዘገበ በንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተው ከሕግ የመነጨ የዋስትና
መያዣ መብት አይፀናም።
፫/ ከሕግ የመነጨ የዋስትና መያዣ ምዝገባ ዝርዝሩ
በልዩ ሕግ ይወሰናል።