Article text
ስለሚያቀርበው ክስ
፪፻፳፱
230 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ማህበሩ ከኃላፉነታቸው ጋር በተያያዘ በዲይሬክተሮች
ላይ ክስ ማቅረብ የሚችለው ጠቅላላ ጉባዔው
ሲወስን ነው፤ ጉዲዩ በዕለቱ በአጀንዲነት ባይያዝም
ጠቅላላ ጉባዔው በጉዲዩ ላይ ውሳኔ መስጠት
ይችላል።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ክስ
እንዱቀርብ ከተወሰነበት ቀን አንስቶ ባለት ሦስት
ወራት ጊዜ ውስጥ ማህበሩ ክሱን ያላቀረበ እንደሆነ
ከማህበሩ ዋና ገንዘብ ቢያንስ አስር በመቶ ድርሻ
ያላቸው ባለአክሲዮኖች በጋራ በማህበሩ ስም ክስ
ማቅረብ ይችላለ።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) ሥር
የተደነገገው ቢኖርም፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ
ከማህበሩ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባል፣ የተቆጣጣሪ
ቦርድ አባል፣ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወይም በዚህ ሕግ