Article text
፩/ ጉባዔ ለማካሄድ ከማህበሩ ዋና ገንዘብ ከግማሽ በላይ
የያዙ ባለአክሲዮኖች ወይም የያዘ ባለአክሲዮን
በስብሰባው ላይ መገኘት አለባቸው ወይም አለበት።
፪/ ምልዓተ ጉባዔ የሚሰላው በባለአክሲዮኖች ቁጥር
ሳይሆን በተወከለው የካፒታል መጠን ነው፤ ጉባዔው
ሕጉ በሚያዘው ሥርዓት እስከተጠራ እና
አስፇላጊው የካፒታል መጠን እስከተወከለ ድረስ
ውሳኔ ማሳለፍ ይቻላል፤ በተለይም የተወሰኑ
ባለአክሲዮኖች ለመሰብሰብ ፇቃደኛ ባለመሆናቸው
ብቻ የማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ ያለበትን ኃላፉነት
እንዲይወጣ ማድረግ አይቻልም።
፫/ በመደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የሚተላለፈ ውሳኔዎች
በጉባዔው በተሳተፈት ባለአክሲዮኖች ከተያዙት
አክሲዮኖች የአብላጫውን ድምፅ ማግኘት
አለባቸው።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተውን
ምልዕተ ጉባዔ በመጀመሪያው ጉባዔ ማግኘት
ያልተቻለ እንደሆነ ባለአክሲዮኖች በተመዘገበ ደብዲቤ
፫፻፹፫
384 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወይም በልላ አመቺ የኤላክትሮኒክ ዘዳ በድጋሚ
ይጠራለ፤ በድጋሚ በተጠራ ጉባዔ ላይ የተወከለው
ዋና ገንዘብ ግምት ውስጥ ሳይገባ በጉባዔው
በተወከለት አክሲዮኖች አብላጫ ድምፅ ውሳኔ
ይተላለፊል።