Article text
፩/ ሞግዚት የሆነ ሰዉ አካለ መጠን ባልደረሰው ሰው
ስምና ስለእርሱ ሆኖ የንግድ ሥራ ሉሰራ
አይችልም።
፪/ አካለ መጠን ባላደረሰ ሰው ሀብት ውስጥ የንግድ
ድርጅት የተገኘ እንደሆነ ሞግዚቱ የንግድ
ድርጅቱን ሥራ የሚቀጥል ስለመሆን አለመሆኑ
አግባብነት ባለው ሕግ በተመለከተው መሰረት
ይሆናል።
፫/ የዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ
(፩) እና
(፪) ድንጋጌዎች በፍርድ ለተከለከለ ሰው ሞግዚትም
ተፇፃሚነት አላቸው።