Article text
፩/ ተቆጣጣሪ ዲኛው ክርክር የተነሳባቸው የቅድመ
ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎችን ጉዲዩ ከሚሰማበት ቀን
አምስት ቀናት አስቀድሞ በአደራ ደብዲቤ ወይም
ተቀባዩ ለመቀበለ ማረጋገጫ ሉሰጥበት በሚችል
ላላ ማንኛውም ኤላክትሮኒክ መንገድ
፭፻፳፯
528 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለሚመለከታቸው አካላት ማሳወቂያ ከተሰጠ በኋላ
ውሳኔ እንዱሰጥባቸው ሕጋዊ ሥልጣን ላለው ፍርድ
ቤት ወይም የፍርድ ጉባዔ ያስተላልፊል።
፪/ ሕጋዊ ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት ወይም የፍርድ
ጉባዔ በክፍያ ጥያቄው ላይ ክርክር የተነሳበት ገንዘብ
ጠያቂ ፍርድ ቤቱ ወይም ጉባዔው የሚወስነውን
የገንዘብ መጠን በተመለከተ መልሶ በማደራጀት ሥነ
ሥርዓቱ ላይ እንዱሳተፍ የሚፇቅድ ከፍርድ በፉት
የሚሰጥ ትዕዛዝ ሉሰጥ ይችላል።
፫/ ሕጋዊ ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት ወይም የፍርድ
ጉባዔ የሰጠውን ትዕዛዝ ትዕዛዙ በተሰጠ በሦስት
ቀናት ውስጥ በአደራ ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ
ለመቀበለ ማረጋገጫ ሉሰጥበት በሚችል ላላ
ማንኛውም ኤላክትሮኒክ መንገድ ለሚመለከታቸው
አካላት ይሰጣል።
፬/ በትዕዛዙ ቅር የተሰኘ ማንኛውም ወገን ትዕዛዙ
ከተሰጠበት ቀን አንስቶ በአስራ አምስት ቀናት
ውስጥ በትዕዛዙ ላይ ይግባኝ ማቅረብ ይችላል።
፭/ ክርክር የተነሳባቸው የክፍያ ጥያቄዎች መልሶ
የማደራጀት ሥነ ሥርዓቱን መቋረጥ አያስከትለም፤
ውሳኔ እንዱሰጥባቸው ሕጋዊ ሥልጣን ላለው ፍርድ
ቤት ይተላለፊለ፤ ለጊዜው ተቀባይነት ያገኙት የቅድመ
ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ሕጋዊ ሥልጣን ያለው
፭፻፳፰
529 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ፍርድ ቤት ወይም የፍርድ ጉባዔ በሚሰጠው ፍርድ
መሰረት ማስተካከያ ይደረግባቸዋል።