Article text
፩/ የዕዲ ሰነድ ያዦች ቡድን በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፱
ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፫) በተመለከተው ምልዓተ
ጉባዔ እንዱሁም በአንቀጽ ፬፻፲ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ፫፻፱
310 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በተጠቀሰው የድምፅ ብልጫ መሰረት በጠቅላላ
ጉባዔው በሚሾሙ በአንድ ወይም ከዚያ በላይ
ወኪልች ሉወከል ይችላል፤ ጉባዔው በማንኛውም
ጊዜ ወኪልችን ለመሻር ይችላል።
፪/ ጉባዔው በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀጽ
(፩) በተመለከተው ምልዓተ ጉባዔና ድምፅ ብልጫ
መሰረት የወኪልችን ሥልጣንና የሚከፇላቸውን
የሥራ ክፍያ ይወስናል፤ ክፍያው የሚሸፇነውም
በባለዕዲው ኩባንያ ይሆናል።
፫/ ወኪልች በአግባቡ በተጠራ የዕዲ ሰነድ ያዦች
ጠቅላላ ጉባዔ ያልተሾሙ እንደሆነ እና አስቸኳይ
በሆነ ጊዜ በባለዕዲው ኩባንያ ወይም ከጠቅላላ የዕዲ
ሰነድች አምስት በመቶ የያዙ የዕዲ ሰነድ ያዦች
ሲጠይቁ ፍርድ ቤት ወኪልችን ለመሾም ወይም
ለመተካት ይችላል።
፬/ የዚህ ሕግ አንቀፅ ፬፻፲፮ ንዐስ አንቀጽ
(፫) ድንጋጌ
በዕዲ ሰነድ ያዦች ወኪል አሿሿም ላይ ተፇፃሚ
ይሆናል።