Article text
፪፻፶፮
257 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ሁለም ባለአክሲዮኖች
የሚሳተፈበት የማህበሩ ከፍተኛ ውሳኔ ሰጭ አካል
ነው።
፪/ በዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባለአክሲዮኖች በአካል
በመገኘት ወይም በኤላክትሮኒክ ዘዳ ወይም ሁለም
ባለአክሲዮኖች የተስማሙ እንደሆነ ስብሰባ ማድረግ
ሳያስፇልግ ለውሳኔ በቀረበ ጉዲይ ላይ ሀሳባቸውን
በጽሁፍ ወይም በኤላክትሮኒክ ዘዳ በመግለጽ ውሳኔ
ማስተላለፍ ይችላለ።