Article text
ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓት
መከፇቱ እንዱሁም በሥነ ሥርዓቱ ወቅት የሚደረጉ
የመረጃ ልውውጦች እና ዕዲን መልሶ የማዋቀር
ዕቅደን ጨምሮ ጥብቅ በሆነ መልኩ በሚስጥር
መያዝ አለባቸው፤ እንዱሁም የፍርድ ቤት ሥነ
ሥርዓቱ የሚካሄደው በዝግ ችልት ነው፤ ይህን
ድንጋጌ በማንኛውም መልኩ መጣስ አግባብ ባላቸው
፬፻፹፫
484 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሕጎች መሰረት የፍትሐ ብሕር እና የወንጀል
ኃላፉነትን ያስከትላል።