Article text
በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፴፮ መሰረት የሚወጣ
ማስታወቂያ፡፩/ የሻጭንና የገዥን ስሞችና አድራሻዎች፤
፪/ የንግድ መደብሩን ዓይነትና አድራሻ፤
፹፫
84 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ ከንግድ መደብሩ ጋር የተሸጡ የቅርንጫፍ
መሥሪያ ቤቶች ወይም የንግድ ወኪል መሥሪያ
ቤቶች የሥራቸውን ዓይነትና አድራሻቸውን፤
፬/ የሽያጩን ዓይነት፣ ቀንና ዓመተ ምሕረቱን፤
፭/ የሽያጩን ዋጋ፤
፮/ የንግድ መደብሩ ዋና መሥሪያ ቤት ባለበት ስፍራ
የፍርድ ቤት መጥሪያን ለመቀበል የመረጠውን
አድራሻ፤ መጥቀስ ይኖርበታል።