Article text
፩/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ጥያቄ በሚያቀርብበት
ጊዜ፡ሀ) ባለዕዲው አስቀድሞ ክፍያዎችን ያቋረጠበት
ሁኔታ ውስጥ እንደነበረ ገንዘብ ጠያቂው
፭፻፴፫
534 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሚያውቅ ወይም ማወቅ የነበረበት ከሆነ፤
እና
ለ) ድርጊቱ የባለዕዲውን ንብረት የሚጎዲ ከነበረ
ወይም ክፍያው የተፇጸመው ከላልች ገንዘብ
ጠያቂዎች ቅድሚያ በመስጠት ከነበረ፤ ፍርድ
ቤቱ አጠራጣሪ በሆነው ጊዜ ውስጥ በባለዕዲው
የተከናወኑ ማናቸውንም ድርጊቶች ፇራሽ
ሉያደርግ ይችላል።
፪/ ድርጊቱ የተፇጸመው ዝምድና ካለው ወገን ጋር
ካልሆነ በስተቀር በንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ሀ) ውስጥ
በተመለከተው መሰረት ገንዘብ ጠያቂው ያውቅ
እንደነበር የማስረዲት ኃላፉነት ያለበት መልሶ
የማደራጀት ኃላፉው ነው።