Article text
፩/ ክልልች እንዱሁም የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር
እና የድሬዲዋ ከተማ አስተዲደር የራሳቸውን የንግድ
መዝገብ በማቋቋም የንግድ ምዝገባ ለማከናወን
ይችላለ።
፪/ በዚህ አንቀጽ በንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት
የሚቋቋሙት የክልልች የንግድ መዝገቦችና
አስተዲደራቸው እንዱሁም የንግድ ምዝገባ
ለማከናወን ሥልጣን ያለው አካል፤ ኃላፉነትና
፵፬
45 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ተግባር ክልልች በሚያወጡት ሕግ መሰረት
ይወሰናል።
፫/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ድንጋጌ ቢኖርም
የንግድ ምዝገባ የሚያከናውን ማንኛውም የክልል
አካል ምዝገባውን ማከናወን ያለበት በዚህ ሕግ
በርዕስ አራት ሥር የተመለከቱትን ድንጋጌዎች
በጥብቅ በመከተል መሆን አለበት።