Article text
ሦስተኛ ወገኖችን መቃወሚያ ስላለመሆናቸው
ከዚህ ቀጥል ያለት ነጋዳ የሆነውን ሰው የሚመለከቱ
ጉዲዮች በንግድ መዝገብ ያልተመዘገቡ እስከሆነ ድረስ
ቅን ልቦና ባላቸው ወገኖች ላይ መቃወሚያ ሆነው
ሉቀርቡ አይችለም፡፷፬
65 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የነጋዳው አካለ መጠን ያለመድረስ፣
፪/ የነጋዳው ማግባት፣
፫/ የነጋዳው የጋብቻ ውል፣
፬/ የነጋዳው ጋብቻ መፍረስ፣
፭/ የነጋዳው ችልታ ማጣት፣
፮/ በዚህ ሕግ በአንቀጽ ፲፭ መሰረት የቀረበ
መቃወሚያ፣
፯/ የሥራ አስኪያጁ ሥልጣን አንድ ቅርንጫፍ ወይም
ወኪል ጽሕፇት ቤት በማስተዲደር ብቻ የተወሰነ
መሆኑ፣
፰/ የሥራ አስኪያጁ መሻር ወይም ከሥራ መሰናበት።