Article text
፩/ ባለዕዲው የክፍያ ጊዜያቸው የደረሰ እና መከፇል
ያለባቸው ዕዲዎችን በተጣራ የገንዘብ ሀብቱ መክፇል
ሲያቅተው ክፍያዎች ተቋርጠዋል ይባላል።
፪/ ለንዐስ አንቀጽ
(፩) ዓላማ የተጣራ የገንዘብ ሀብት
የሚለው መጠባበቂያ ገንዘብ፣ ኦቨርድራፍትን እና
ባለዕዲው ማግኘት የሚችላቸው ተመሳሳይ
አገልግልቶችን ይጨምራል።
፫/ የእፍይታ ጊዜ የተሰጣቸው፣ የታገደ ወይም
ባለበት እንዱቆዩ ስምምነት የተደረገባቸው ዕዲዎች
የክፍያ ጊዜያቸው የደረሰ እና መከፇል ያለባቸው
ዕዲዎች ተደርገው አይቆጠሩም።
፬/ ለዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ዓላማ ዕዲዎች
የክፍያ ጊዜያቸው የደረሰ እና መከፇል ያለባቸው
ተደርገው የሚቆጠሩት ገንዘብ ጠያቂው ሕጉ
የሚጠይቀውን ማሳወቂያ ከሰጠ በኋላ ብቻ ነው።