Article text
፩/ የከሰረው ሰው በአደራ ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ
ለመቀበለ ማረጋገጫ ሉሰጥበት በሚችል ላላ
ማንኛውም ኤላክትሮኒክ መንገድ ከተጠራ በኋላ
፭፻፺፱
600 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በከሰረው ሰው ድጋፍ
የከሰረውን ሰው ንብረቶች በዕቃ ዝርዝር መዝገብ
ውስጥ ያስገባል።
፪/ የዕቃ ዝርዝር መዝገቡ በሚዘጋጅበት ወቅት
የከሰረው ሰው ገንዘብ ጠያቂዎች የሚጠይቋቸውን
ገንዘቦች መጠን፣ ስማቸውን እና አድራሻቸውን
እንዱሁም በሂደት ላይ ያለ ውልችን እና ባለዕዲው
ከሳሽ ወይም ተከሳሽ የሆነባቸውን በሂደት ላይ ያለ
ክርክሮች የሚገልጽ የገንዘብ ጠያቂዎች ዝርዝር
ለንብረት ጠባቂው ያስረክባል።
፫/ በዚሁ ጊዜ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፴ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት የታሸጉ ወይም በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፴፬ መሰረት ከእሽግ ውስጥ የወጡ ዕቃዎች
በሙለ እንደገና ይመረመራለ።
፬/ በጉምሩክ እጅ ያለ እና በመጋዘን የተቀመጡ
ዕቃዎች በዕቃ ዝርዝር መዝገቡ ውስጥ ተለይተው
መገለጽ አለባቸው።
፭/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የዕቃ ዝርዝር
መዝገቡን ዋና ቅጂው ይይዛል።
፮/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የዕቃ ዝርዝር
መዝገቡን ለማዘጋጀት ገማች፣የሑሳብ ሥራ ባለሞያ፣
፮፻
601 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሰነድች ምዝገባ ባለሞያ ወይም ላላ ማንኛውም ብቁ
የሆነ ባለሞያ ሉሾም ይችላል።
፯/ የዕቃ ዝርዝር መዝገብ ያለመኖሩ የክፍያ ወይም
የተመላሽ ክፍያ ክሶችን አያስቀርም።