Article text
ክፍያ ስለመፇጸም
ዋስትና ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ዕዲ ያለባቸው ንብረቶች
ተሸጠው የተገኘው ገንዘብ በሚከፊፇልበት ጊዜ ከፉል ክፍያ
ያገኙ እንደሆነ፡፮፻፴፯
638 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ከቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄያዎቻቸው ላይ የቀረው
ዋስትና የላለው ክፍል ዕዲ የላለባቸው ንብረቶችን
ጨምሮ ላልች ንብረቶች ከተሸጡ በኋላ ለመጨረሻ
ጊዜ ይከፇላል፤
፪/ ገንዘብ ጠያቂዎቹ ከዚህ ከተቀረው ክፍያቸው ውስጥ
አስቀድሞ ክፍያ በተደረገበት ወቅት የተቀበሎቸው
ማናቸውም ገንዘቦች ዋስትና ካለው ክፍያቸው ላይ
ተቀንሶ ለዕዲ ማስያዣነት ያልዋለ ንብረቶች ላይ
ይጨመራል።