Article text
የማህበሩን ዋና ገንዘብ ለመቀነስ በአስቸኳይ ጠቅላላ
ጉባዔ ውሳኔ ከመተላለፈ በፉት የማህበሩ ገንዘብ
፫፻፵
341 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጠያቂዎች የነበሩ ሰዎች ገንዘቡ ካልተከፇላቸዉ ወይም
በቂ ዋስትና ካልተሰጣቸው በስተቀር የማህበሩ ዋና
ገንዘብ ማህበሩ ባለዕዲ በሆነበት ጊዜ ወደነበረበት መጠን
እስኪደርስ ድረስ በአንቀጽ ፬፻፷፮ መሰረት የሚሰጥ
ውሳኔን ወይም ማንኛውንም ዓይነት የትርፍ ክፍፍልን
ለመቃወም ይችላለ።