Article text
፩/ የልዩ ሕግ ድንግጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በአንቀጽ ፬፻፴፬ የተመለከተው መጠን ከተጣራው ትርፍ ላይ
፫፻፳
321 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወደ መጠባበቂያ ገንዘብ ከተዛወረ በኋላ ቀሪው
በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ መሰረት ይከፊፇላል።
፪/ ለዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት የሚሰጥ ክፍያ በዚህ
ሕግ አንቀጽ ፫፻፬ መሰረት ተፇጻሚ ይናል።