Article text
፩/ የማህበሩን ዜግነት ለመለወጥ ወይም በነባር
አክሲዮኖች ላይ የተጻፇውን ዋጋ ከፍ በማድረግ
የማህበሩን ዋና ገንዘብ ለማሳደግ የሚተላለፍ ውሳኔ
የሁለንም ባለአክሲዮኖች ስምምነት ማግኘት
አለበት።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተው
ቢኖርም ፤ የማህበሩ ዋና ገንዘብ የሚጨምረው
ለማህበርተኞች ሉከፊፇል ከሚችል ትርፍ ወይም
የመጠባበቂያ ገንዘብ ላይ ተነስቶ ከሆነ የመመስረቻ
ጽሁፍ ስለማሻሻል በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፫) ሥር የተደነገገው ድጋፍ በቂ ነው።
፫፻፹፬
385 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ላይ ከፍ ያለ ምልዓተ
ጉባዔ እና የድምፅ ብልጫ እንዱኖር ስምምነት ከላለ
በስተቀር፤ በመመስረቻ ጽሁፈ ላይ የሚደረግ
ማሻሻያ ከማህበሩ ዋና ገንዘብ ሦስት አራተኛውን
ድርሻ በሚወክለ ባለአክሲዮኖች ድጋፍ ማግኘት
አለበት።
፬/ በመመስረቻ ጽሁፈ ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎች
በንግድ መዝገብ ውስጥ መግባት አለባቸው።