Article text
ተቆጣጣሪ ዲኛው የሚከተለት ሥልጣን ይኖሩታል:-
፩/ ንብረቱን በተመለከተ የሚቀርቡ የቅድመ ኪሣራ
የክፍያ ጥያቄዎችን መቀበል፤
፪/ ንብረቶቹን ጠብቆ ለማቆየት አስፇላጊ የሆኑ
እርምጃዎችን በሙለ መውሰድ ወይም አግባብ
ባላቸው ባለሥልጣን አካላት እንዱወሰደ ማድረግ፤
፫/ ከመደበኛ የሥራ ሂደት ውጭ የሆኑ ግብይቶችን
ወይም ስምምነቶችን መፍቀድ፤
፬/ በሂደት ላይ ያለ ውልች መቀጠላቸውን ወይም
መቋረጣቸውን በተመለከተ ውሳኔ መስጠት፤
፬፻፷፱
470 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭/ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች እንዱከፇለ
መፍቀድ፤
፮/ የገንዘብ ጠያቂዎች መደቦች ከሚዋቀሩበት መንገድ
ጋር በተያያዘ የሚፇጠሩ ግጭቶች ላይ ውሳኔ
መስጠት።