Article text
፩/ ተቆጣጣሪ ዲኛው ለከሰረው ሰው የተላኩ ደብዲቤዎች
የመክሰር ሥነ ሥርዓት ከተከፇተ በኋላ ወደ
፭፻፺፯
፯
598 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ እንዱተላለፈ ትዕዛዝ
ሉሰጥ ይችላል፤ የከሰረው ሰው ደብዲቤዎችን
በማስተላለፍ ረገድ የከሰረውን ሰው ንብረት ጠባቂ
መርዲት አለበት፤ የከሰረው ሰው ለእሱ የተላኩ
ደብዲቤዎች በከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ሲከፇቱ
የመገኘት መብት አለው።
፪/ የግል ደብዲቤዎች በሙለ በከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ ከተጣሩ በኋላ ለከሰረው ሰው ተመልሰው
ይሰጣለ።
፫/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የከሰረው ሰው የግል
ያልሆነ የኢሜይል መለያ እንዱከፍት
ይፇቀድለታል፤ ፍርድ ቤቱ የግል ሚስጥርን
ለመጠበቅ ሲባል ንብረት ጠባቂው የከሰረው ሰው
የግል ያልሆነ የኢሜይል መለያ በሚከፍትበት
ሁኔታ ላይ ገደብ ሉያስቀምጥ ይችላል።