Article text
፩/ ማንኛውም ውሳኔ የሚተላለፇው ከዲይሬክተሮች
ቦርድ አባላት ከግማሽ በላይ በስብሰባው ላይ ሲገኙ
ወይም ሲሳተፈ ነው፤ በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ
ከፍ ያለ የድምፅ ብልጫ እንደሚያስፇልግ
ካልተደነገገ በቀር፤ ውሳኔዎች የሚተላለፈት በቦርደ
ስብሰባ ላይ በቀጥታም ሆነ በተወካይ በተገኙት እና
በዚህ ሕግ አንቀጽ ፫፻፱ መሰረት በኤላክትሮኒክ
ዘዳ በተሳተፈት የቦርድ አባላት የድምፅ ብልጫ
፪፻፲፩
212 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ነው፤ ድምፅ እኩል ለእኩል በሚከፇልበት ጊዜ
በመመስረቻ ፅሁፈ ተቃራኒ ድንጋጌ ከላለ በስተቀር፤
የቦርደ ሉቀመንበር የደገፇው ሀሳብ ተቀባይነት
ይኖረዋል።
፪/ የቦርደ ውሳኔዎች በቃለ ጉባዔ ተይዘው በስብሰባው
ላይ በአካል ወይም በተወካይ በተገኙት የቦርድ
አባላት እና በማህበሩ ፀሐፉ መፇረም አለባቸው፤
ቃለ ጉባዔው ለዚሁ ተብል በተዘጋጀ መዝገብ
ውስጥ መቀመጥ አለበት።
፫/ የውሳኔዎች ቅጂዎች በቦርደ ሉቀመንበር እና
በማህበሩ ፀሐፉ መፇረም አለባቸው።