Article text
፩/ ለመጀመሪያ ጊዜ ጉዲዩ በሚሰማበት ጊዜ ወይም
አግባብ በሚሆንበት ጊዜ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፭፻፺፩
ንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረት የመርማሪው ሪፖርት
ሲደርሰው ፍርድ ቤቱ፡ሀ) ባለዕዲው የከሰረ መሆኑን ያውጃል፤
ለ) በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፭ መሰረት ተቆጣጣሪ
ዲኛውን ይሾማል፤
ሐ) ከዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፲ እስከ አንቀጽ ፮፻፲፮
በተደነገገው መሰረት የመክሰር ሥነ
፭፻፸፪
573 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሥርዓቱን ለማከናወን የከሰረውን ሰው ንብረት
ጠባቂ ይሾማል፤
መ) በዚህ ሕግ አንቀጽ ፭፻፺፩ መሰረት ክፍያዎች
የተቋረጡበት ቀን መልሶ በማደራጀት ሥነ
ሥርዓት ውስጥ ያልተወሰነ ከሆነ ክፍያዎች
የተቋረጡበትን ቀን ይወስናል።
፪/ በአንድነትና በተናጠል ተጠያቂ የሆኑ ማህበርተኞች
ባለት የንግድ ሥራ ማህበር ላይ የመክሰር ፍርድ
በሚሰጥበት ጊዜ ማህበርተኞቹ የከሰሩ ይሆናለ፤
የድርጅቱ እና የማህበርተኞቹ ንብረቶች ለየብቻ
ይስተናገዲለ እንዱሁም የመክሰር ሥነ ሥርዓቶቹ
ለየብቻ ይከናወናለ።