Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፭፻፺፭ ንዐስ አንቀጽ
(፫) መሰረት
ኪራይ የተቋረጠ እንደሆነ የመክሰር ሥነ ሥርዓት
እንዱከፇት ከተሰጠው ፍርድ አስቀድመው ባለት
ሁለት ዓመታት እና በተያዘው ዓመት የኪራይ
ውለን ከመፇጸም የሚመነጩ የክፍያ ጥያቄዎችን
እና ተያያዥ የጉዲት ካሣዎችን ሁለ በተመለከተ
አከራዩ ቅድሚያ ይኖረዋል።
፪/ አከራዩ የሚያገኘው ቅድሚያ ወሰን ተንቀሳቃሽ
ንብረቶቹ የተከራዩ ሆኑም አልሆኑም የተከራየው
ቤት ውስጥ የሚገኙትን ተንቀሳቃሽ የቤት እና
የቢሮ ዕቃዎች በሙለ ያካትታል።
፮፻፳፪
623 ____________________________________________________ የንግድሕግ