Article text
፩/ በኪራይ የተሰጠው የንግድ መደብር ባለቤት
ከንግድ መዝገብ ስሙን ማሰረዝ አለበት፤ ሆኖም
አከራዩ በኪራይ ውለ ውስጥ ያልተካተቱ ላልች
መደብሮች ያለት እንደሆነ ስሙ ከንግድ መዝገብ
ሳይሰረዝ የተከራየውን መደብር በተመለከተ
አግባብ ያለው ለውጥ በንግድ መዝገብ ውስጥ
እንዱገባ ይደረጋል።
፪/ ተከራዩም በዚህ ሕግ ርዕስ አራት በተመለከቱት
ድንጋጌዎች መሰረት የራሱን ስም በንግድ
መዝገብ ውስጥ ማስመዝገብ አለበት።