Article text
፩/ የገንዘብ መጠየቂያ ሰነድች ዝርዝር ጽሁፍ ለፍርድ
የመዝገብ ቤት ሹም ከተሰጠ በኋላ ባለዕዲው
ለከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የሚከፇለ ክፍያዎችን
ጨምሮ የክፍያ ጥያቄዎችን ሁለ መክፇለን ወይም
የተጠቀሱትን ወጪዎች በሙለ ለመሸፇን በቂ የሆነ
ገንዘብ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ጋር ተቀማጭ
ማድረጉን ያስረዲ እንደሆነ ባለ ዕዲው ባቀረበው
ጥያቄ መሰረት ፍርድ ቤቱ የመክሰር ሥነ
ሥርዓቱ እንዱዘጋ ትዕዛዝ ሉሰጥ ይችላል።
፪/ ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን የሚሰጠው በዚህ አንቀጽ
ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከቱትን ሁኔታዎች
ባለዕዲው ማሟላቱን የሚያመለክተውን በተቆጣጣሪ
ዲኛው የቀረበውን መግለጫ መሰረት በማድረግ
ነው።
፫/ ፍርደ ለባለዕዲው እንደገና መብቶቹን መልሶ
በመስጠትና መብቶቹን ካሳጡት ሁኔታዎች ነጻ
በማድረግ የመክሰር ሥነ ሥርዓቱን ጨርሶ
ይዘጋል።
፮፻፵፱
650 ____________________________________________________ የንግድሕግ