Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፭ በንዐስ አንቀጽ (፬)፤(፭)፤
(፴፩)፤(፴፪)፤(፴፫)፤(፴፭) እና
(፴፮) የተመለከቱትን
ተግባራት በአነስተኛ መጠን የሚሰሩ ሰዎች
ነጋዳዎች አይባለም፣
፪/ አንድ ሰው በአነስተኛ መጠን ሰራ የሚባለው
ሥራውን ብቻውን ወይም ከሦስት ተቀጣሪ
ሰራተኞች ወይም ሥራ ተለማማጅ ሰራተኞች
በላይ ሳይኖረው የሚሰራ እና ሥራውን ለማካሄድ
ከሚያስፇልገው ውጪ ግብዓት ሳያከማች
ያካበተውን ልምድ ወይም በትምህርት ያገኘውን
፲
11 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ዕውቀት ወይም ደግሞ ሁለቱንም በመጠቀም
ሥራውን የሚሰራ ሲሆን ነው፣
፫/ በአነስተኛ መጠን ሥራን ስለሚያከናውኑ ሰዎች
ልዩ ሕግ ሉወጣ ይችላል።