Article text
አነሳሽነት ስለሚያደርገው ምርመራ
የንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ወይም በሕግ ሥልጣን
የተሰጠው ላላ የመንግስት አካል፡፪፻፶፪
253 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በማህበሩ ገንዘብ ጠያቂዎች ላይ የማታለል ድርጊት
ስለመፇፀሙ ወይም ሉፇፀም የሚችል ስለመሆኑ፤
፪/ የተወሰኑ ባለአክሲዮኖችን መብት የሚጎዲ ድርጊት
ስለመፇፀሙ፤
፫/ ሕገ ወጥ የሆነ ወይም የማታለል ድርጊት ያለበት
አሰራር በማህበሩ ውስጥ ስለመኖሩ፤ ወይም
፬/ የወንጀል ድርጊት ስለመፇፀሙ፤ የሚያሳይ በቂ
መረጃ መኖሩን ካመነ ምርመራ እንዱካሄድ አንድ
ወይም ከአንድ በላይ የሆኑ ኢንስፔክተሮችን መሾም
ይችላል።