Article text
፩/ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ በቅድሚያ ካልፇቀደ
በስተቀር አንድ አክሲዮን ማህበር ለማህበሩ ወይም
ለእናት ማህበሩ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት ብድር
መስጠት ወይም የቦርድ አባላት ከሦስተኛ ወገኖች
፪፻፲
211 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጋራ ላለባቸው ግዳታዎች ዋስ መሆን ወይም
ንብረቱን በዋስትና ማስያዝ የለበትም።
፪/ በተጨማሪም ተበዲሪው የእናት ኩባንያ የቦርድ አባል
የሆነ እንደሆነ፤ ውለ በቅድሚያ በእናት ማህበሩ
የባለአክሲዮኖች ጉባዔ መፇቀድ አለበት።
፫/ ጠቅላላ ጉባዔው በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) ሥር የተመለከቱትን ውሳኔዎች ከማሳለፈ በፉት
የውለን ባሕሪ፣ የብድሩን መጠን እና ዓላማ
እንዱሁም ከውለ ጋር በተያያዘ የማህበሩ ኃላፉነት
በተመለከተ ነጻ እና ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዱተር
በጽሁፍ ሪፖርት ላቀርብለት ይገባል።