Article text
፩/ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተቀመጡት ሥነ ሥርዓቶች
አጠቃላይ መርህ የገንዘብ ጠያቂዎችን ትክክለኛ
ጥቅም ማስጠበቅ ነው።
፪/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ በማዋቀር ሥነ ሥርዓት
ውስጥ መልሶ የማዋቀር ዕቅደ በሁለም
በሚመለከታቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ሙለ ድምፅ
መጽደቅ አለበት።
፫/ መልሶ በማደራጀት ሥነ ሥርዓት ውስጥ መልሶ
የማደራጀት ዕቅደ በሚመለከታቸው ገንዘብ
ጠያቂዎች አስቀድሞ በተወሰነ አብላጫ ድምፅ
መጽደቅ አለበት፤ እንዱሁም የንግድ ሥራ
እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ
፬፻፶፮
457 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንዱሸጥ በገንዘብ ጠያቂዎች በአብላጫ ድምፅ
መጽደቅ አለበት።
፬/ በመክሰር ሥነ ሥርዓት ውስጥ በንግድ ሥራ
እንቅስቃሴ ላይ ያለን ድርጅት በእንቅስቃሴ ላይ
እንዲለ በአጠቃላይ ወይም የድርጅቱን ትልቅ ክፍል
የመሸጥ ውሳኔ በገንዘብ ጠያቂዎች በአብላጫ ድምፅ
መጽደቅ አለበት።