Article text
፩/ ሑሳብ አጣሪዎች በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ
ያልተሾሙ ከሆነ የማህበሩን መፍረስ በወሰነው
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ይሾማለ።
፫፻፵፮
፮
347 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) በተደነገገው
መሰረት ሑሳብ አጣሪዎች ያልተሾሙ ከሆነ
በዲይሬክተሮች ቦርድ፣ በተቆጣጣሪ ቦርድ፣
በኦዱተሮች፣ በባለአክሲዮኖች ወይም በገንዘብ
ጠያቂዎች አቤቱታ አቅራቢነት በፍርድ ቤት
ይሾማለ።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት የተሾሙ
የሑሳብ አጣሪዎች በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔው
ሉሻሩ ይችላለ፤ እንዱሁም በማንኛውም አካል
ቢሾሙም ሑሳብ አጣሪዎችን በዚህ አንቀጽ ንዐስ
አንቀጽ
(፪) በተጠቀሱት ሰዎች አመልካችነት በበቂ
ምክንያት ፍርድ ቤት ሉሽራቸው ይችላል።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፫) በተደነገገው መሰረት
ሑሳብ አጣሪዎችን የሻረው አካል አዱስ አጣሪዎችን
መሾም አለበት።