Article text
፩/ የንግድ መደብር የኪራይ ውል በጽሁፍ ካልሆነና
ከተዋዋይ ወገኖች በአንደ አመልካችነት የንግድ
መደብሩ ዋና መሥሪያ ቤት በሚገኝበት አካባቢ
ሰፉ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ካልወጣ ሦስተኛ
ወገኖችን መቃወሚያ ሉሆን አይችልም።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት የሚወጡ
ማስታወቂያዎች፡፺፯
98 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) የአከራዩንና የተከራዩን ስምና አድራሻ፤
ለ) ውለ የተደረገበት ቀንና የውለን ዓይነት፤
ሐ) የንግድ መደብሩን ዓላማና አድራሻ፤ እና
መ) የኪራዩ ውል ፀንቶ የሚቆይበትን ጊዜ፤
መግለፅ አለበት።