Article text
፮፻፷፫
664 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ መልሶ በማደራጀት ወይም በመክሰር ሥነ ሥርዓት
ወቅት፡ሀ) የማይንቀሳቀስ ወይም ተንቀሳቃሽ ንብረት
በመያዣነት የሰጠ ወይም በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፶፫ ንዐስ አንቀጽ
(፫) ከተደነገገው ፇቃድ
ውጭ የማስተላለፍ ሥራ የሰራ ወይም በዚህ
ሕግ አንቀጽ ፮፻፶፮ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተውን ክልከላ በመጣስ አንድን ዕዲ
በሙለ ወይም በከፉል የከፇለ፤
ለ) በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፹፯ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ስለ የመልሶ ማደራጀት ዕቅድ ኃላፉነቶችን
ስለመክፇል የተቀመጡትን ደንቦች እና
ሁኔታዎች በመጣስ ክፍያ የፇጸመ ማንኛውም
ባለዕዲ ወይም በተጨባጭ ወይም በሕግ
የባለዕዲው የንግድ ሥራ ሥራ አስኪያጅ የሆነ
ሰው።
፪/ በመጠባበቂያ ጊዜው ወቅት ወይም ለጥንቃቄ ዕዲን
መልሶ የማዋቀር ዕቅድ ወይም መልሶ የማደራጀት
ዕቅድ ተግባራዊ በመደረግ ላይ እያለ ባለዕዲው
የሚገኝበትን ሁኔታ እያወቀ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፶፭ ንዐስ አንቀጽ
(፭) እና በአንቀጽ ፮፻፹፯ ንዐስ
፮፻፷፬
665 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አንቀጽ
(፪) መሰረት ከመደበኛው ውጭ የሆነ ክፍያ
የጠየቀ ወይም የተቀበለ ማንኛውም የባለዕዲው
ገንዘብ ጠያቂ።
፫/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፺፬ ንዐስ አንቀጽ
(፫) ንብረቶች
እንዲይተላለፈ የተቀመጠውን ግዳታ የጣሰ አሸናፉ
ተጫራች፤ ጥፊተኛ ሆኖ የተገኙ እንደሆነ ከአንድ
ዓመት ባልበለጠ ቀላል የእስራት ቅጣት እና በአስር
ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል።