Article text
፩/ ፍርድ ቤቱ በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፮፻ እስከ አንቀጽ ፮፻፮ በተደነገገው መሰረት የመክሰር ሥነ
ሥርዓት እንዱከፇት በሚሰጠው ፍርድ ውስጥ
አንድ የከሰረን ሰው ንብረት ጠባቂ ይሾማል።
፪/ የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት የጠየቀ አንድ
ገንዘብ ጠያቂ የከሰረውን ሰው ንብረት ጠባቂ
የሚሆነውን ሰው ያቀረበ ከሆነ ፍርድ ቤቱ ገንዘብ
ጠያቂው ያቀረበውን ሰው ሉሾም ይችላል።
፫/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ወደ መክሰር ሥነ
ሥርዓት የተቀየረ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ መልሶ
፭፻፹፪
583 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የማደራጀት ኃላፉውን የከሰረውን ሰው ንብረት
ጠባቂ አድርጎ ይሾማል።