Article text
ሉጻፍ የሚገባው ነገር
በአጭር ቃል ለመመዝገብ ማመልከቻ የሚያቀርብ
ነጋዳ ከዚህ የሚከተለትን መግለጽ አለበት፡-,
፩/ የነጋዳው ሙለ ስም ከነአያት፤ ካለው የቤተ ዘመድ
ስሙን
፪/ ዜግነቱን፣
፫/ የግል አድራሻውን፣
፬/ የንግደን መደብር፣የቅርንጫፈን ወይም የወኪለን
ስም፣
፭/ የንግድ መደብሩ፣ ቅርንጫፈ፤ ወይም ወኪለ
የሚገኝበትን አድራሻ፣
፮/ የንግደን ዓላማ፣
፶፮
57 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፯/ የሥራ አስኪያጁን ስምና ሥልጣኑ ቅርንጫፈን
በማስተዲደር ብቻ የተወሰነ መሆን አለመሆኑን፣
፰/ የንግድ ፇቃድ የተሰጠበትን ቀን፣ ቢኖር፣
፱/ በዋናነት የተመዘገበበትን ቦታና የምዝገባ ቁጥሩን።