Article text
፩/ ማህበሩ በዲይሬክተሮች ቦርድ የሚሾም ዋና ሥራ
አስኪያጅ ይኖረዋል፤ የዋና ሥራ አስኪያጁ ተጠሪነት
ለቦርደ ይሆናል።
፪፻፴፰
239 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ቦርደ ዋና ሥራ አስኪያጁን ከኃላፉነቱ ሉያነሳው
ይችላል፤ ሥራ አስኪያጁ ከኃላፉነት የተነሳው ካለበቂ
ምክንያት ቢሆንም ወደ ኃላፉነቱ የመመለስ መብት
የለውም፤ ሆኖም ቦርደ መልሶ ሉሾመው ይችላል።
፫/ ዋና ሥራ አስኪያጁ የማህበሩ ተቀጣሪ ነው፤
የዲሬክተሮች ቦርድ አባል ሉሆን ይችላል፤ ሆኖም
የቦርደ ሉቀመንበር መሆን አይችልም።