Article text
አንድ ባለአክሲዮን ከተራፉው ንብረት ላይ የሚገባውን
ድርሻ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፹፮ ንዐስ አንቀጽ
(፫) መሰረት የሀብትና ዕዲ ሑሳብ መግለጫ እና የኦዱተሮች
ሪፖርት አግባብ ባለው የመንግስት አካል ከተቀመጠበት
ጊዜ ጀምሮ ባለት ሦስት ወራት ውስጥ ያልወሰደ አንደሆነ
ሑሳብ አጣሪዎች የባላክሲዮኑን ስም ወይም አክሲዮኖቹ
፫፻፶፮
357 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለአምጨው የሆኑ እንደሆነ የአክሲዮኖቹን ቁጥር
በመግለጽ ገንዘቡን በልዩ ሑሳብ ባንክ ያስቀምጣለ።