Article text
፩/ የእናት ኩባንያ ባለአክሲዮኖች በቡድኑ ስለታቀፈት
ኩባንያዎች እንዱሁም የቡድኑ አባል ስለነበሩት
ኩባንያዎች ግንኙነት መረጃ የማግኘትና ልዩ
ምርመራ እንዱደረግ የመጠየቅ መብት አላቸው።
፪/ የእናት ኩባንያው ባለአክሲዮኖች ተቀጥላ ኩባንያን
በተመለከተ በተለይ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፫፻፶፭፣፫፻፶፰
እና ፫፻፹፩ ንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ሀ) እና
(ለ) ሥር
የተመለከተው መብት አላቸው።