Article text
እና በነጠላ ተጠያቂ የሆኑ አካላት ላይ የክፍያ
ጥያቄዎችን ስለማቅረብ
፩/ ባለዕዲው ያልተወሰነ ኃላፉነት ያለው ማህበር የሆነ
እንደሆነ በማህበሩ መክሰር ተመርምረው
ተቀባይነት ያገኙ የማህበሩ ገንዘብ ጠያቂዎች
ያቀረቧቸው ዕዲዎች ማህበርተኞች መክሰራቸው
ከማህበሩ ጋር በአንድነት የተነገረ እንደሆነ ዕዲዎቹ
በእያንዲንደ ማህበርተኛ መክሰር እንደ ተመረመሩ
እና ተቀባይነት እንዲገኙ ይቆጠራለ።
፪/ መክፇል ከሚገባቸው በላይ ስለከፇለት ገንዘብ
የእያንዲንደ ማህበርተኛ መክሰር በልላው ማህበርተኛ
መክሰር ላይ ክስ ለማቅረብ የተሰጠው መብት ሳይነካ
ከማህበሩ ላይ ገንዘብ ጠያቂ የሆነው ሰው ገንዘቡ
በሙለ እስኪከፇለው ድረስ በሚደረጉት ክፍያዎች
ሁለ ተካፊይ ለመሆን መብት አለው።
፫/ ከማህበርተኞቹ ላይ የግል ገንዘብ ጠያቂ የሆኑት
ሰዎች በመብታቸው ሉጠይቁበት የሚችለት ባለዕዲ
በሆናቸው ማህበርተኛ መክሰር ውስጥ ብቻ ነው።
፮፻፳፭
626 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ ከእርሱ ጋር ገንዘብ ተካፊይ
የሆኑትን ገንዘብ ጠያቂዎች መብት ለመቃወም
ይችላል።