Article text
፺፬
95 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ መያዣ የሆነው መደብር ወደ ማንም እጅ
ቢተላለፍ መያዣነቱ የሚከተለው ስለሆነ የዋስትና
መያዣ ያለው ገንዘብ ጠያቂ መያዣው ለሦስተኛ
ወገን ተላልፍም ቢገኝ ለማስያዝ ይችላል።
፪/ ይህንንም የያዘው ሦስተኛ ወገን የሆነው ሰው
በዋስትና መያዣነት ገንዘብ ጠያቂዎች ለሆኑት
የሚፇልጉትን ገንዘብ በሙለ ካልከፇላቸው
በስተቀር መያዣ የሆነ የንግድ መደብር እንዲይያዝ
ለማድረግ አይቻልም።