Article text
፩/ የንግድ መዝገብ ለሕዝብ ክፍት መሆን አለበት፤
ማንኛውም ሰው የተወሰነውን ክፍያ ከፍል
በመዝገብ የገባውን መረጃ ለማየት ወይም ግልባጭ
ለመውሰድ ወይም ከመዝገቡ የተውጣጣ አጭር
ቃል እንዱሰጠው ወይም የሚፇልገው ጉዲይ
ያልተመዘገበ ከሆነም አለመመዝገቡን የሚያረጋግጥ
ማስረጃ እንዱሰጠው ሥልጣን ያለውን መዝጋቢ
መጠየቅ ይችላል።
፪/ መዝጋቢው የተጠየቀውን አገልግልት የመስጠት
ግዳታ አለበት።