Article text
፩/ የንግድ መደብር በዋነኝነት የንግደን መልካም
ስም ይይዛል።
፪/ የንግድ መደብር ላልች ግዙፍነት የላላቸው
ነገሮችን በተለይም፦
ሀ) የንግድ ስም፤
ለ) የንግድ ምልክትና ላላ የንግድ ሥራ
የሚካሄድበት ልዩ መገለጫ፤
ሐ) የንግደ ሥራ የሚከናወንበትን ቦታ
የመከራየት መብት፤
መ) የአዕምሮአዊ ንብረቶች፤
ሰ) ከነጋዳው ጋር ሳይሆን ከንግድ መደብሩ ጋር
የተያያዙ ላልች ልዩ መብቶች፤ ሉያካትት
ይችላል።