Article text
፩/ የጉባዔው የጥሪ ማስታወቂያ የማህበሩን ስምና
ዓይነት፤የማህበሩን ዋና ገንዘብ፣የምዝገባ ቁጥር፤
ዋና መሥሪያ ቤቱ የሚገኝበትን ቦታ፤ ለአምጪው
በሚል የተጻፇባቸው አክሲዮኖች ካለ
የሚቀመጡበትን ቦታና ጊዜ፤ የስብሰባውን ጊዜና
ቦታ እንዱሁም ለስብሰባው የሚቀርቡ አጀንዲዎችን
መያዝ አለበት።
፪/ ምልዓተ ጉባዔ ባለመሟላቱ ምክንያት በድጋሚ
የሚደረግ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ በዚህ አንቀጽ ፪፻፷፪
263 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በንዐስ አንቀጽ
(፩) ሥር ከተመለከቱት በተጨማሪ
ጉባዔው ሳይካሄድ የቀረበትን ቀን መጥቀስ አለበት።