Article text
፩/ የንግድ ወኪል መልካም ነጋዳ የሚያደርገውን
ጥንቃቄ ሁለ በማድረግ የወካዩን ጥቅም በትጋት
መጠበቅ ይገባዋል።
፪/ ከዚህ የሚከተለትንም ይፇጽማል፡፳፱
30 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) የወካዩን ትዕዛዞች ሁለ ይፇጽማል፤
ለ) የተዋዋላቸውን ውልች ወይም ሉዋዋል
የተነጋገረባቸውን ውልች ሁለ ለወካዩ
ያሳውቃል፤
ሐ) ስለ ሥራው በየጊዜው ለወካዩ ሪፖርት
ያደርግለታል፤ እንዱሁም በሚሰራበት ሥፍራ
ስላለው የገበያ ሁኔታ ጠቃሚ የሆኑትን
መረጃዎች ሁለ ያስታውቀዋል።
፫/ የውክልናው ውል ከተፇጸመ በኋላም ቢሆን የንግድ
ወኪለ ወካዩ የገለጸለትን የንግድ ምስጢር ወይም
ወኪል ሆኖ ሲሰራ ያወቃቸውን የንግድ ምስጢሮች
ማውጣት ወይም ሉጠቀምባቸው አይችልም።