Article text
፩/ በመጠባበቂያ ጊዜው ወቅት የቅድመ ኪሣራ የክፍያ
ጥያቄ እስካልቀረበ ድረስ ግልግልን ጨምሮ በሂደት
ላይ ያለ የሕግ ሥነ ሥርዓቶች በሙለ ይቋረጣለ።
፭፻፲፮
517 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄው ተቀባይነት ሲያገኝ
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የሥነ ሥርዓቱ አንድ
ወገን ሆኖ ሥርዓቱ ይቀጥላል፤ ሆኖም ግን ሥነ
ሥርዓቱ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄውን መጠን
በማረጋገጥ ላይ የተወሰነ ይሆናል።
፫/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት መከፇቱ በሂደት
ላይ ካለ ውልች የሚመነጭ ማቻቻልን ሳይጨምር
የቅድመ ኪሣራ ክፍያ መክፇልን ወይም ክፍያ
ባለመፇጸም ምክንያት በሂደት ላይ ያለ ውል
ማቋረጥን በማያስከትለ ማናቸውም ሥነ ሥርዓቶች
ላይ እንዱሁም በተለይም ደግሞ በሚከተለት ሥነ
ሥርዓቶች ላይ ተጽዕኖ አያሳድርም፡ሀ) በባለዕዲው ላይ የሚመሰረቱ የወንጀል ሥነ
ሥርዓቶች፤
ለ) በባለዕዲው ላይ የሚመሰረቱ መብት ለማስነገር
የሚቀርቡ ክሶች፤
ሐ) የመንግስትን የመቆጣጠር ሥልጣን
ለማስፇጸም የሚደረጉ ሥነ ሥርዓቶች፤
፭፻፲፯
518 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መ) ታክስ ከመሰብሰብ ውጭ ያለ የታክስ ኦዱቶች
እና ምርመራዎች።