Article text
፩/ የሚከተለት መረጃዎች በወቅቱ ድረ-ገፅ ላይ
መውጣት ይኖርባቸዋል፡ሀ) የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍና ካለም
ማሻሻያዎቹ፤
ለ) ጠቅላላ ጉባዔውን የሚመለከቱ የስብሰባ
ጥሪዎችና ተያያዥ መረጃዎች፤
ሐ) የጸደቁ የኦዱት ሪፖርቶች፤
፫፻፶፰
359 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መ) በአንቀጽ ፫፻፺፭ ንዐስ አንቀጽ
(፭) መሰረት
የተዘጋጀ የጥቅም ግጭት የሚያስነሱ ውልችን
የተመለከተ ሪፖርት፤
ሰ) በዚህ ሕግ ወይም በላልች ሕጎች መሰረት
ለንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር የቀረቡ
ዓመታዊ ሪፖርቶች እና መረጃ፤
ረ) በመመስረቻ ጽሁፍ መሰረት በይፊ መገለጽ
ያለባቸው መረጃዎች፤ እና
ሰ) ለባለአክሲዮኖች፣ ገንዘብ ጠያቂዎች እና
ባለድርሻ አካላት አስፇላጊ የሆኑ የማህበሩን
ጥቅም ላልተገባ ጉዲት የማይዲርጉ ላልች
መረጃዎች።
፪/ በተቻለ መጠን ድረ-ገጹ የኤላክትሮኒክ ጉባዔ
ለማድረግና በኤላክትሮኒክ መንገድ ድምፅ
ለመስጠት የሚቻልበትን ሁኔታ ማካተት አለበት።