Article text
፩/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር፣ መልሶ
የማደራጀት ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት
መከፇቱ በሂደት ላይ ያለ ውልች በመቀጠላቸው
ላይ ተጽዕኖ አያደርግም ።
፪/ በሂደት ላይ ያለ ውልች ማለት የመሰረታዊ
አገልግልቶች ውልችና ባለዕዲው የንግድ ሥራውን
የሚያከናውንባቸው የማይንቀሳቀሱ የንግድ
ቦታዎች፣ በባለዕዲውና በቤተሰቡ ይዞታ ሥር
የሚገኙ የማይንቀሳቀሱ ቦታዎችን የሚጨምር ሆኖ
በእነዚህ ሳይወሰን ማናቸውም በአንድና ከዚያ በላይ
ገንዘብ ጠያቂዎችና በባለዕዲው መካከል የተደረጉ
፬፻፶
451 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በሂደት ላይ ያለ ውልች ሲሆኑ ይኸውም ሥነ
ሥርዓቶቹ በሚከፇቱበት ጊዜ ከተዋዋይ ወገኖች
ቢያንስ አንደ ወገን የውል ግዳታውን ያልተወጣ
እንደሆነ ነው።
፫/ ማንኛውም ተቃራኒ የውል ድንጋጌ ቢኖርም ገንዘብ
ጠያቂዎች በሚከተለት ምክንያቶች ብቻ የተነሳ
በሂደት ላይ ያለ ውልችን አልፇጽምም ማለት
ወይም ማቋረጥ፣ ማፊጠን ወይም ባለዕዲውን
በሚጎዲ በማንኛውም መልኩ በውለ ላይ ለውጥ
ማድረግ አይፇቀድላቸውም፡ሀ) ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር፣ መልሶ
የማደራጀት ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት
ለመክፇት ጥያቄ በመቅረቡ ወይም በመከፇቱ፤
ወይም
ለ) ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ በማዋቀር ማዕቀፍ
ውስጥ ክፍያ ለማስፇጸም በተናጠል የሚደረጉ
ክርክሮች እንዱቋረጡ ጥያቄ በመቅረቡ ወይም
በመቋረጣቸው።
፬፻፶፩
452 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ በሚከተለት ሁኔታዎች ውስጥ መልሶ በሚከተለት
የማደራጀት ኃላፉው ወይም የከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ በሂደት ላይ ያለውን ውል ሉያቋርጡት
ይችላለ፡ሀ) መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ከሆነ
ባለዕዲው ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት ከሆነ
ንብረቱ በሂደት ላይ ያለውን ውል መፇጸሙን
ለመቀጠል የሚያስችል ገንዘብ የላላቸው ከሆነ፤
ለ) በሂደት ላይ ያለው ውል መቀጠለ መልሶ
የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ከሆነ ለባለዕዲው
ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት ከሆነ ለንብረቱ
የማይጠቅም ከሆነ፤ ወይም
ሐ) በፍጥነት መቋረጡ የገንዘብ ጠያቂዎችን ጥቅም
አግባብ ባልሆነ መልኩ የማይጎዲ ከሆነ፤ ነው።
፭/ በሂደት ላይ ያለው ውል ስለ መቀጠለ እንዱወስን
ገንዘብ ጠያቂዎች መልሶ ለማደራጀት ኃላፉው
ወይም ለከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ጥያቄ
ሉያቀርቡ ይችላለ፤ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው
ወይም የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ጥያቄው
፬፻፶፪
453 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በደረሳቸው በአሥራ አምስት ተከታታይ ቀናት
ውስጥ በሂደት ላይ ያለው ውል መቀጠል ወይም
መቋረጥ እንዲለበት ወስነው ለገንዘብ ጠያቂዎቹ
ውሳኔያቸውን ያሳውቃለ፤ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ
ውስጥ ውሳኔውን ገንዘብ ጠያቂዎች እንዱያውቁት
ካልተደረገ በሂደት ላይ ያለው ውል እንደተቋረጠ
ተደርጎ ይቆጠራል።
፭/ በሂደት ላይ ያለ ውልች የቀጠለ እንደሆነ
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ወይም የከሰረው ሰው
ንብረት ጠባቂ ባለዕዲው በውልቹ መሰረት
ያለበትን ግዳታዎች መወጣቱን ያረጋግጣለ።
፮/ ገንዘብ ጠያቂዎቹ ከውለ የሚመነጭ ማንኛውም
የቅድመ መክሰር የክፍያ ጥያቄ መከፇለን ውለ
እንዱቀጥል እንደ ቅድመ ሁኔታ አድርገው መጠየቅ
አይችለም።