Article text
፩/ የሚከተለት ገንዘብ ጠያቂዎች የቅድመ ኪሣራ
የክፍያ ጥያቄዎችን ከማቅረብ ነጻ የተደረጉ ናቸው፡ሀ) ያልተከፇለ ደመወዝ ወይም ከሥራ ውል
የሚመነጭ ላላ ማንኛውንም ክፍያ የሚጠይቁ
የባለዕዲው ሰራተኞች፤
፭፻፳፬
525 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) የታክስ እና ቀረጥ ክፍያ የሚጠይቁ
የመንግስት አካላት፤
ሐ) አጠቃላይ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄያቸው
ከአንድ ሺህ ብር በታች የሆነ ገንዘብ
ጠያቂዎች።
፪/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የባለዕዲውን የሑሳብ
መግለጫዎች፣ የደመወዝ መክፇያ ቅጽ እና ላልች
አግባብነት ያላቸው ሰነድች በመገምገም እንዱህ
ያለትን የክፍያ ጥያቄዎች አረጋግጦ ይቀበላል፤
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በንዐስ አንቀጽ
(፩) ውስጥ የተመለከቱትን የክፍያ ጥያቄዎች ማረጋገጥ
ያልቻለ እንደሆነ ገንዘብ ጠያቂዎች የክፍያ
ጥያቄዎቻቸውን የሚደግፈ ማስረጃዎችን
እንዱያቀርቡ ሉጠይቅ ይችላል።