Article text
፪፻፲፯
218 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ቦርደ በሕግ፣ በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ ወይም
በጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔዎች የተሰጡትን ተግባራት
የመፇጸም ግዳታ አለበት፤ ይህ ጠቅላላ አነጋገር
እንደተጠበቀ ሆኖ ቦርደ የሚከተለት ኃላፉነቶች
ይኖሩታል፦
፩/ የማህበሩን ፊይናንስ የማስተዲደር፤ ማህበሩ በቂ ዋና
ገንዘብ እና ክፍያዎችን በወቅቱ የመፇጸም አቅም
ያለው መሆኑን የማረጋገጥ፤
፪/ የማህበሩ አስተዲደራዊ አደረጃጀት የማህበሩን
የፊይናንስ መግለጫዎችን እና ቁመናን ለመቆጣጠር
የሚያስችል መሆኑን የማረጋገጥ፤
፫/ የማህበሩን ለአደጋ ተጋላጭነት እና ውስጣዊ አሰራር
ለመቆጣጠር የሚያስችል በቂ የአሰራር ሥርዓት
የመዘርጋት፤
፬/ ማህበሩ ተቆጣጣሪ ቦርድ ያለው እንደሆነ ቦርደ
ኃላፉነቱን በአግባቡ ይወጣ ዘንድ የተሟላ መረጃ
በወቅቱ የማቅረብ፤
፭/ በማህበሩ ላይ ጉዲት እንዲይደርስ መከላከል፤
መከላከል ካልተቻለም ሉደርስ የሚችለውን
አለታዊ ተጽዕኖ የመቀነስ፤
፪፻፲፰
219 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፮/ በዚህ አንቀጽ ከንዐስ አንቀፅ
(፩) እስከ
(፭) የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ ሆነው፤ ቦርደ
የሚከተለት ኃላፉነቶች አለበት፡ሀ) የማህበሩ ባለአክሲዮኖች እና የቦርድ ስብሰባዎች ቃለ
ጉባዔ፣ የሑሳብ መዝገብ፣ የባለአክሲዮኖች እና
የዲይሬክተሮች መዛግብት እንዱሁም ላልች
አስፇላጊ የሆኑ ሰነድች እንዱያዙ የማድረግ፤
ለ) የሑሳብ መዛግብት ለኦዱተሮች በአስፇላጊው ጊዜ
ሁለ እንዱቀርቡ የማድረግ፤
ሐ) የፊይናንስ እንቅስቃሴን ያካተተ ዓመታዊ የሥራ
አፇጻጸም ሪፖርት ለጠቅላላ ጉባዔ የማቅረብ፤
መ) በዚህ ሕግ ወይም በመመስረቻ ጽሁፈ መሰረት
የማህበሩን ጉባዔዎች የመጥራት፤
ሰ) የማህበሩ ዋና ገንዘቡ ¾ (ሦስት አራተኛ) በኪሣራ
ባጣ ጊዜ ወዱያውኑ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ
የመጥራት፤
ረ) በዚህ ሕግ፣ በመመስረቻ ጽሁፍ ወይም
በማህበርተኞች ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ መሰረት
የመጠባበቂያ ገንዘብ የማቋቋም እና የመያዝ ፤እና
፪፻፲፱
220 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰ) የማህበሩ ዕዲውን የመክፇል አቅም እየቀነሰ ከሄደ
ወይም ዕዲውን መክፇል ካቋረጠ እንደነገሩ ሁኔታ
ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓት፣
ዕዲን መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ወይም
የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱጀመር ወይም
እንዱከፇት የማድረግ።